Hleðsla

Slzii.com Leita

Leita (Fréttir)

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ኀብረት ለመጪው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑክ መሰየሙን አድንቀው፥ ልዑኩ ለሚያከናውናቸው ስራዎች ውጤታማነት መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል። የቀድሞ የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የልዑካን ቡድኑ መሪ ጂኦፍሪ [...] The post ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C .
2026-03-17 14:41:12

Hvað ertu að gera?

0.044143199920654


Fréttir
Fréttir

Nýjustu fréttir og fyrirsagnir
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ኀብረት ለመጪው የኢትዮ...
Fréttir