Loading

Slzii.com Search

Search (News)

ሲመርጡ...
ምርጫ የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሥርዓት መገለጫ ነው፡፡ ዜጎች ነጻ ሀሳባቸውን የሚገልጹበት እና ሀገር የሚያስተዳድሩ ብቁ ዕጩዎችን ለሥልጣን የሚያበቁበት አንዱ መንገድም ነው፡፡ ስለዚህ እርስዎም የምርጫ ካርድ ወስደው ሲመርጡ፡- ⚙️የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ቁልፍ ጽንሰ ሃሳብ እና እኩልነት እንዲረጋገጥ የድርሻዎን ይወጣሉ፤ ⚙️በሀገርዎ የአስተዳደር ሥርዓት ላይ አሻራዎን ያኖራሉ፤ ⚙️ሀገር በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንድትተዳደር እና ትውልድ ዘመናዊነትን እንዲለማመድ ያደርጋሉ፤ ⚙️ተጠያቂነትና ኃላፊነት ያለበት በህዝብ [...]The post ሲመርጡ... appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
2026-03-16 05:47:19

What are you doing?

0.041980981826782


News
News

Latest News and Headlines
ምርጫ የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሥርዓት መገለጫ ነው፡፡ ዜጎች ነጻ ሀሳባቸውን የሚገልጹበት እና ሀገር የሚያስተዳድሩ ብቁ ዕጩዎችን ለሥልጣን የሚያበቁበት አንዱ መንገድም ነው፡፡ ስለዚህ እርስዎም የምርጫ ካርድ ወስደው ሲመርጡ...
News