utaina

Slzii.com Saili

Saili (Tala Fou)

በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ከ180 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ አገኙ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopiaበሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ከ180 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ አገኙለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ በመራጮች ትምህርትና በምርጫ ታዛቢነት ለመሳተፍ ከ180 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ ማግኘታቸውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከየካቲት 26 እስከ 28 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ምክንያት በማድረግ ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጋዜጣዊ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ ፣ለሰባተኛው [...]The post በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ከ180 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ አገኙ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
2026-02-11 12:25:41

O au mea na e fai?

0.037984132766724


Tala Fou
Tala Fou

Tala Fou ma Ulutala Fou
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopiaበሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ከ180 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ አገኙለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ በመራጮ...
Tala Fou