Recherche (Nouvelles)
በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ
amharic top crime politics
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በአቅራቢያቸው ለሚገኝ የመከላከያ ሠራዊት አሃድ በማስረከብ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር ጄኔራል ደርቤ መኩሪያው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ብርጋዴር ጄኔራል ደርቤ በመግለጫቸው ÷ ኮሚሽኑ ከሕዳር 2017 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎች […] The post በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C .
2026-10-06 18:45:57