Loading

Slzii.com Search

Search (News)

የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው

የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው
Welcome To Fana Media Corporation S.c amharic lifestyle top

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ መልካ ሀርሰዴ በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሀሳብ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች የምርቃት ስነስርዓት የተጀመረ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት በሀርሰዴ […] The post የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C .
2026-10-04 03:12:24

What are you doing?

0.020162105560303


News
Welcome To Fana Media Corporation S.c

Latest News and Headlines
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ መልካ ሀርሰዴ በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ...
News