Loading

Slzii.com Search

Search (News)

አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ

አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ
Ethiopian Reporter amharic sports

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዴሚ ባካሄደው 11ኛው የስፖርት ጥናትና ምርምር ጉባዔ ላይ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ስፖርት ተቋማት ውስጥ ያላትን የአመራርነት ተሳትፎ ማሳደግና አትሌቲክስን እንደ ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባት በጥናቱ ተጠቆመ። አካዴሚው ሰኔ 25 እና 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ፣ የብሔራዊ ስታዲየሞች አደረጃጀትና አስተዳደር እንዲሁም የስፖርት ዲፕሎማሲ ጉዳዮች በዋናነት ሰፊ ውይይት [...] The post አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ደረጀ ጠገናው
2026-07-08 06:03:11

What are you doing?

0.028011083602905


News
News

Latest News and Headlines
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ የኢትዮጵያ ስፖርት አካ...
News